338 || አገልጋይና አገልግሎቱ || ክፍል 2 || በፓስተር ታምራት ኃይሌ

338 || አገልጋይና አገልግሎቱ || ክፍል 2 || በፓስተር ታምራት ኃይሌ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

20/07/2024 4:29PM

Episode Synopsis "338 || አገልጋይና አገልግሎቱ || ክፍል 2 || በፓስተር ታምራት ኃይሌ"

"አገልጋይና አገልግሎቱ" በሚል ርዕስ በኮንቱላ ሜትሮቻፕል በፓስተር ታምራት ኃይሌ የተሰጠ የአገልጋዮች ትምህርት ክፍል 2። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ዜና 29፡11 አገልጋይ ምን መሆን ይገባዋል? 1) የዳነና መዳኑን በህይወት ለውጥ ፍሬ ያሳየ መሆን አለበት / ገላ. 5፡22፣ ዮሐ. 13፡13-14፣ ማቴ. 11፡28-31 2) በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ መሆን አለበት /ኢሳ. 61፣ ኢዩ. 2፡28፣ ዘካ. 5፡11፣ ኤፌ. 5፡18 3) የደቀ መዝሙርነት ጉዞ የጀመረ መሆን አለበት 4) የአገልግሎት ጥሪውን የሚያውቅ መሆን አለበት 5) በምሪትና በተጠያቂነት ያምናል 6) አገልጋይ ሁልጊዜ ያድጋል - ያልደረሰበትን ለመድረስ ይተጋል! 7) መሳሳት እንደምችል ያውቃል - ለመታረምም ፈቃደኛ ነው 8) አገልጋይ ባለራዕይ ነው - ሩቅ ያያል! 9) አገልጋይ ተባብሮ በመሥራት ያምናል 10) አገልጋይ ተተኪ ያፈራል - ለዚሁም ይተጋል! 11) አገልጋይ ኃላፊነትን መውሰድ የሚችልና ወደ ሌላ ሰው የማይገፋ ነው 12) አገልጋይ እርምጃ ለመውሰድ የማይፈራ ነው - ሪስክ ወሳጅ ነው 13) አገልጋይ ዋጋ ለመክፈል የማይሣሳ ነው 14) አገልጋይ የሚያደርገውን ለጌታ ክብርና ለሰዎች ጥቅም የሚያደርግ ነው 15) አገልጋይ ብድራቱን ከሰው ሳይሆን ከጌታ የሚጠብቅ ነው / ቆላ. 3፡24

Listen "338 || አገልጋይና አገልግሎቱ || ክፍል 2 || በፓስተር ታምራት ኃይሌ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland