072_ጌታ ኢየሱስ ተመልሶ ይመጣል!

072_ጌታ ኢየሱስ ተመልሶ ይመጣል!

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

20/10/2019 12:00PM

Episode Synopsis "072_ጌታ ኢየሱስ ተመልሶ ይመጣል! "

"ጌታ ኢየሱስ ተመልሶ ይመጣል!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮነን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የመልዕክቱም ዋና ጭብጥ "ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም መምጣት ማውቅ ለምን  ያስፈልጋል?"  የሚል ሲሆን 1) ተዘጋጅቶ ለመኖር  2) ከጌታ የተሰጠንን አደራ በትጋት ለመፈጸም እንዲረዳን  እና 3) በህይወት ጎዳና መጽናኛችን ስለመሆኑ በመልዕክቱ በስፋት ተብራርቷል::  የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች: ሐዋ 1:9-11/ ራዕይ 1:5-7፣ ራዕይ 22:12/ማቴ. 24:37-44, 45-51/ሉቃ. 12:35-40, 41-48/1 ተሰ. 4:13-18 

Listen "072_ጌታ ኢየሱስ ተመልሶ ይመጣል! "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland