127_የልብ መዝገብ ቢከፈት ምን ይወጣል? || በእህት ለምለም ጌታቸው

127_የልብ መዝገብ ቢከፈት ምን ይወጣል? || በእህት ለምለም ጌታቸው

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

11/10/2020 12:26PM

Episode Synopsis "127_የልብ መዝገብ ቢከፈት ምን ይወጣል? || በእህት ለምለም ጌታቸው"

"የልብ መዝገብ ቢከፈት ምን ይወጣል?" በሚል ርዕስ በ2ኛ ዜና 5 ላይ ተመሥርቶ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የመልዕክቱ ጭብጥ: ቁጣንና ጦርነትን የሚያስቀር የልብ መዝገብ አለ/በተቃራኒው ደግሞ ቁጣና ጦርነትን የሚቀሰቅስ የልብ መዝገብ አለ/ለፈውስ የሚሆን የልብ መዝገብ አለ/ለደዌ የሚዳርግ የልብ መዝገብ አለ:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: 2 ነገ. 5:1> /ምሳ. 20:21 /1 ነገ. 19:15-19 /ሉቃ. 6:43-45

Listen "127_የልብ መዝገብ ቢከፈት ምን ይወጣል? || በእህት ለምለም ጌታቸው"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland