198 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

198 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

30/01/2022 6:29PM

Episode Synopsis "198 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

"የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ ምዕራፍ 2፡1-7  ይህ ክፍል ለኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን የተላከ መልዕክትን ይመለከታል።  መልዕክቱ ውስጥ ያሉ 6 ነጥቦች፡ በዚህ ክፍል ውስጥ ጌታ ለኤፌሶን መልዓክ/አገልጋይ ያስተላለፈው መልዕክት ውስጥ የሚከተሉት 6 ነጥቦች እንመለከታለን።  1) የምሥጋና መልዕክት (ቁ.2-3)  2) የተግሳጽ መልዕክት (ቁ.4) 3) የምክር መልዕክት (ቁ.5ሀ) 4) የማስጠንቀቂያ መልዕክት (ቁ. 5ለ፣ሐ) 5) የማበረታቻ መልዕክት (ቁ. 6) 6) የጥሪ መልዕክት (ቁ. 7)

Listen "198 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland