234 || የጌታ ራት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

234 || የጌታ ራት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

28/08/2022 5:01PM

Episode Synopsis "234 || የጌታ ራት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን "

"የጌታ ራት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  ጌታ በሰጠን የመታሰቢያ ሥርዓት ውስጥ እንድናስተውል የሚፈለጉ 3 ነጥቦች።  1) መታሰቢያ መሆኑን እንድናስብ፡ ሉቃ. 22፡ 17-19፣ 1 ቆሮ. 11፡24-25፣  2) አዲስ ኪዳን መሆኑን እንድናስብ፡ ማቴ. 26፡28፣ ማር. 14፡24፣ ሉቃ. 22፡20፣ ሮሜ 3፡25፣ 1 ጴጥ. 1፡18-19፣ ራዕ. 12፡11  3) ስለመዋደድ፣ ስለአንድነትና ስለፍቅር እንድናስብ፡ ዮሐ. 13፡ 1-38 የጌታ ራት መውሰድ የማይገባው ማን ነው? 1 ቆሮ. 11፡27 

Listen "234 || የጌታ ራት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland