093_ለጥሪው ምላሽ የምንሰጠው እንዴት ነው?

093_ለጥሪው ምላሽ የምንሰጠው እንዴት ነው?

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

22/03/2020 2:05PM

Episode Synopsis "093_ለጥሪው ምላሽ የምንሰጠው እንዴት ነው?"

"ለጥሪው ምላሽ የምንሰጠው እንዴት ነው?" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: ለጥሪው ምላሽ የምንሰጠው እንዴት ነው? 1) ጥሪውን በመለየትና ጠሪውን በመከተል 2) ራስን በመካድና የራስን መስቀል በመሸከም 3) የነፍሳችንን ዋጋ በማወቅና ነፍሳችንን በማዳን ይሁን! የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ማር. 8:34-38/ ማቴ. 9:9/ ማር. 2:14/ ማር. 10:17-22/ 1ቆሮ. 1:26/ ኤፌ. 4:1-3/ ሮሜ 8:14/ 1ዮሐ. 2:15-16/ ሉቃ. 9:23/ ገላ. 5:16-18/ ሉቃ. 12:19-21

Listen "093_ለጥሪው ምላሽ የምንሰጠው እንዴት ነው?"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland