302 || እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ሐዘን || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

302 || እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ሐዘን || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

19/11/2023 7:52PM

Episode Synopsis "302 || እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ሐዘን || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

"እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ሐዘን" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሮሜ 9፡1-4፣ 10፡1-2 ሀ) በመጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ራሱ ሊያዝን እንደሚችል ተጽፏል፡ - 1) እግዚአብሔር ያዝናል - ዮናስ 4፡11 2) ጌታ ኢየሱስ ያዝናል - ሉቃ.19፡41፣ ዮሐ. 11፡33-34፣ ማር.6፡34 3) መንፈስ ቅዱስ ያዝናል - ኤፌ. 4 ለ) እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ያልሆነ ሐዘን 1) በእግዚአብሔር ምህረት ላይ የሚያስቆጣ ነው - ዮናስ 4፡1-3 2) ወደ ኀጢአት የሚወስድ ነው - 2 ሳሙ. 13፡1- 19 3) ተስፋ እንዳይታየን የሚያደርግ ነው - 1 ተሰሎ. 4፡15-18 ሐ) እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ሐዘን 1) ሰዎችን ወደ ንስሐ የሚገፋ ነው - ሐዋ. 2፡37-38 2) እግዚአብሔር ሲገስጸን የሚሰማን ሐዘን ነው - 2 ቆሮ. 7፡8-11 3) ሌሎች ችግር ውስጥ ሲሆኑ የሚሰማን ሐዘን ነው - ሮሜ 9፡1-5፣ 10፡1 4) ወደ ጾምና ጸሎት የሚመራ ሐዘን ነው - ነህ. 1፡1-4

Listen "302 || እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ሐዘን || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland