115_ዘመኑ: በውጪ ያሉ ሰዎችና ንግግሮቻችን || ክፍል 2 || ያቬሎ ናታዬ

115_ዘመኑ: በውጪ ያሉ ሰዎችና ንግግሮቻችን || ክፍል 2 || ያቬሎ ናታዬ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

02/08/2020 1:31PM

Episode Synopsis "115_ዘመኑ: በውጪ ያሉ ሰዎችና ንግግሮቻችን || ክፍል 2 || ያቬሎ ናታዬ"

115_ዘመኑ: በውጪ ያሉ ሰዎችና ንግግሮቻችን /ክፍል 2  / ያቬሎ ናታዬ የንግግሮቻችን 7 መመዘኛዎች 1- እያንዳንዱን ሰው ታሳቢ ማድረግ አለበት : 2-አውዳዊ ስልትን የተከተለ መሆን አለበት 3-እውቀትን መሰረት ያደረገ መሆን አለበት 4-ትክክለኛ መልእክት የያዘ መሆኑን መረጋገጥ አለበት 5-ሁልጊዜ ጥንቃቄ የተሞላበት መሆን አለበት 6-ንግግራችን የተቀመመ መሆን መረጋገጥ አለበት 7-ጸጋን የተሞላ መሆን አለበት በጠብ ሳይሆን በጥበብ ለመመላለስ ንግግራችን እነዚህን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል:: ቆላ 4:5-6 በተጻፈው በእግዚአብሔር ቃል መልእክት ላይ የተመሰረተ

Listen "115_ዘመኑ: በውጪ ያሉ ሰዎችና ንግግሮቻችን || ክፍል 2 || ያቬሎ ናታዬ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland