215 || የእምነት አስፈላጊነት || በወንድም በእምነት ካሳ

215 || የእምነት አስፈላጊነት || በወንድም በእምነት ካሳ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

01/05/2022 5:48PM

Episode Synopsis "215 || የእምነት አስፈላጊነት || በወንድም በእምነት ካሳ"

"እግዚአብሔርን የሚያስደስተው እምነታችን ነው/የእምነት አስፈላጊነት" በሚል ርዕስ በወንድም በእምነት ካሳ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  (ቅዱሳን፣ በመቅረጸ-ድምጹ ድንገት መሙላት ምክንያት መልዕክቱ ወደ መጨረሻው አካባቢ የተቋረጠ ይመስላል። ሙሉ ሀሳቡ አልተቀዳም። ለተፈጠረው ቴክኒካዊ ስህተት ይቅርታ እንጠቅይቃለን።) የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፣ ዕብ. 11፡6 / ሮሜ 10፡17 / ሮሜ 14፡1 

Listen "215 || የእምነት አስፈላጊነት || በወንድም በእምነት ካሳ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland