082_እግዚአብሔርን ማወቅ ክፍል 2

082_እግዚአብሔርን ማወቅ ክፍል 2

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

01/01/2020 6:26PM

Episode Synopsis "082_እግዚአብሔርን ማወቅ ክፍል 2"

"እግዚአብሔርን ማወቅ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ቀጣይና የመጨረሻ ክፍል:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: /ለ) እግዚአብሔርን ማወቅ ራሱ ምንድን ነው? 1) የእግዚአብሔርን ህይወት መካፈል ነው መዝ. 46:10፣ ዮሐ. 4:10፣ ዮሐ. 14:27፣ 2) እግዚአብሔርን መታዘዝ ነው ኤር. 22:16 3) እውነተኛ አንድነት በቅዱሳን ኅብረት ማድረግ ነው ኤፌ. 4:13፣ 4) የህይወት ልምምድ ነው ኢዮ. 42:2-3፣ 2ጢሞ. 1:12 ሐ) እግዚአብሔርን አለመፈለግ የሚያመጣው ፍርድ ሮሜ 1:28፣ ዳን. 4:25 መ) ማጠቃለያ: ሆሴ. 6:3/

Listen "082_እግዚአብሔርን ማወቅ ክፍል 2"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland