204 || ልባም ሰው ማን ነው? || በወንድም እምነት ካሳ

204 || ልባም ሰው ማን ነው? || በወንድም እምነት ካሳ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

13/03/2022 4:49PM

Episode Synopsis "204 || ልባም ሰው ማን ነው? || በወንድም እምነት ካሳ"

"ልባም ሰው ማን ነው? በሚል በማቴ. 7፡24-27 ባለው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም እምነት ካሳ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ኤር. 11፡6 / ዮሐ. 10፡1-5 / ሉቃ. 10፡38-42 /ያዕ. 1፡22  የመልዕክቱ ጭብጥ፡ ልባም ሰው የጌታን (የእግዚአብሔርን) ቃል ሰምቶ የሚደርግ ሰው ነው። 

Listen "204 || ልባም ሰው ማን ነው? || በወንድም እምነት ካሳ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland