193 || እስከዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ? || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

193 || እስከዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ? || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

26/12/2021 6:03PM

Episode Synopsis "193 || እስከዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ? || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን "

"እስከዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ?" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የአመት መጨረሻ መልዕክት።  ዳዊት እስከዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ ያለባቸው ምክንያቶች፡-  1) ለንግሥና መመረጡና መቀባቱን አስቦ ነው 1 ሳሙ. 16፡ 1፣13  2) የእግዚአብሔርን ምህረት እያሰበ ነው 2 ዜና 21፡1፣13  3) የእግዚአብሔርን ጥበቃ እያሰበ ነው መዝ. 23  4) የእግዚአብሔርን እርዳታ እያሰበ ነው  መጪው አመት የብርታት አመት ነው 1 ነገ. 2፡1-3  1) የእግዚአብሔርን ቃል በመታዘዝ እንበርታ 2) በእግዚአብሔር ጸጋ እንበርታ (ዕብ. ፡1)

Listen "193 || እስከዚህ ያደረስከኝ እኔ ማን ነኝ? || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland