238 || እግዚአብሄር ያላለውን የሚል የሚፈጽምስ ማነው? || እህት ለምለም ጌታቸው (ሲ/ር)

238 || እግዚአብሄር ያላለውን የሚል የሚፈጽምስ ማነው? || እህት ለምለም ጌታቸው (ሲ/ር)

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

25/09/2022 5:33PM

Episode Synopsis "238 || እግዚአብሄር ያላለውን የሚል የሚፈጽምስ ማነው? || እህት ለምለም ጌታቸው (ሲ/ር)"

 እግዚአብሄር ያላለውን የሚል :የሚፈጽምስ ማነው (ሲ/ር ለምለም ጌታቸው) ሰቆ 3:25-37  ... ጌታ ያላዘዘውን የሚልና የሚፈጽም ማን ነው? ዘፍ 38 :1-11...ይሁዳም ምራቱን ትዕማርን፦ ልጄ ሴሎም እስኪያድግ ድረስ በአባትሽ ቤት መበለት ሆነሽ ተቀመጪ አላት፤ እርሱ ደግሞ እንደ ወንድሞቹ እንዳይሞት ብሎአልና። ትዕማርም ሄዳ በአባትዋ ቤት ተቀመጠች። 1ሳሙ 16:1-13  ሳሙኤልም እሴይን፦ የቀረ ሌላ ልጅ አለህን? አለው መዝ 27:10  አባቴና እናቴ ትተውኛልና፥ እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ።

Listen "238 || እግዚአብሄር ያላለውን የሚል የሚፈጽምስ ማነው? || እህት ለምለም ጌታቸው (ሲ/ር)"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland