298 || እግዚአብሔር ለማዳን ሥራው ይፈልጋችኋል! || በፓስተር አለማየሁ ሙልጌታ

298 || እግዚአብሔር ለማዳን ሥራው ይፈልጋችኋል! || በፓስተር አለማየሁ ሙልጌታ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

22/10/2023 5:55PM

Episode Synopsis "298 || እግዚአብሔር ለማዳን ሥራው ይፈልጋችኋል! || በፓስተር አለማየሁ ሙልጌታ "

"እግዚአብሔር ለማዳን ሥራው ይፈልጋችኋል!" በሚል ርዕስ በፓስተር አለማየሁ ሙልጌታ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ርዕስ: እግዚአብሔር ለማዳን ሥራው ይፈልጋችኋል! 1) እግዚአብሔር ቀዳሚው አጀንዳው ሰዎችን ማዳን ነው/ መሳ. 3፣ 10፣ ኢሳ. 9፡6-7፣ ማቴ. 1፡20-21፣ ቲቶ 2፡10-11፣ ሮሜ 1፡16-17 2) ሰዎች ነፍሳቸው እንድትድንና ከክፋት እንዲጠበቁ እግዚአብሔር ይፈልጋል / ዮሐ. 17፡15 3) እግዚአብሔር በእኛ በኩል ሰዎችን ማዳን ይፈጋል 1) የዮሴፍ ታሪክ 2) የሶሪያዊው ንዕማን አገልጋይ ታሪክ 3) የአስቴር ታሪክ

Listen "298 || እግዚአብሔር ለማዳን ሥራው ይፈልጋችኋል! || በፓስተር አለማየሁ ሙልጌታ "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland