112_እግዚአብሔር ተዋጊ ነው :: በዘገዬ መኮንን /ወንጌላዊ/

112_እግዚአብሔር ተዋጊ ነው :: በዘገዬ መኮንን /ወንጌላዊ/

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

12/07/2020 3:03PM

Episode Synopsis "112_እግዚአብሔር ተዋጊ ነው :: በዘገዬ መኮንን /ወንጌላዊ/ "

112_እግዚአብሔር ተዋጊ ነው :: በዘገዬ መኮንን /ወንጌላዊ/ 1/ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው :: እግዚአብሔር ስሙን ከፍ ለማድረግ ይዋጋል::  ዘጸ 15:1-3 እግዚእብሔር  ያለማንም ጣልቃ ገብነት  ለህዝቡ ብቻውን ተዋግቶ : ድል ሲነሳ ስላዩ: ሙሴና የእስራኤል ህዝብ "እግዚአብሔር ተዋጊ ነው" አሉት:: 2/ እግዚእብሔር  የራሱን ህዝብ ከጠላቶቻቸው ጥቃት ለመታደግ 2ዜና 20: 14-15 3/ እግዚእብሔር ህዝቡን ወደ አሰበለት ስፍራ ለማስገባት:: ዘጸ 14: 14-23

Listen "112_እግዚአብሔር ተዋጊ ነው :: በዘገዬ መኮንን /ወንጌላዊ/ "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland