315 || በክፉው ዓለም ላይ ለእግዚአብሔር መሣሪያ ትሆናላችሁ! || በቄስ ኢዮብ ድንቁ

315 || በክፉው ዓለም ላይ ለእግዚአብሔር መሣሪያ ትሆናላችሁ! || በቄስ ኢዮብ ድንቁ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

03/03/2024 6:13PM

Episode Synopsis "315 || በክፉው ዓለም ላይ ለእግዚአብሔር መሣሪያ ትሆናላችሁ! || በቄስ ኢዮብ ድንቁ "

በማልሚ ሳሌም ኅብረት በቄስ ኢዮብ ድንቁ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት፣ መነሻ የየመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌ. 6፡10-20 ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልጉ ነገሮች፦ 1) ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልገን የጦር መሣሪያችን የእግዚአብሔር ቃል ነው። የእግዚአብሔር ቃል ለምን ልዩ ሆነ? የእግዚአብሔር ቃል ብርሃን ስለሆነ ነው የእግዚአብሔር ቃል ኃይል ስለሆነ ነው የእግዚአብሔር ቃል የእምነታችን ምንጭ ስለሆነ ነው 2) ሁለተኛ ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልገን የጦር መሣሪያችን ጸሎት ነው 3) ሦስተኛ ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልገን ነገር መጽናት መቻላችን ነው ለመንፈሳዊ ውጊያ ዝግጅቱ ስንሆን እግዚአብሔር እንዴት ሊጠቀምብን ይችላል? ለህዝብ መዳንና ምህረት ማግኘት መሣሪያ አድርጎ ይጠቀምብናል / ለምሳሌ፦ ዮሴፍና አስቴር ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ናቸው ያስጨነቀንን በእኛው ሊያዋርድ ሊጠቀምብን ይችላል / ለምሳሌ፦ በሙሴና በፈርዖን መካከል የተፈጠረው ለዚህ ማሳያ ነው

Listen "315 || በክፉው ዓለም ላይ ለእግዚአብሔር መሣሪያ ትሆናላችሁ! || በቄስ ኢዮብ ድንቁ "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland