242 || ተስፋ አንቆርጥም! || በፍርዱ መሰረት(ቄስ)

242 || ተስፋ አንቆርጥም! || በፍርዱ መሰረት(ቄስ)

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

23/10/2022 4:56PM

Episode Synopsis "242 || ተስፋ አንቆርጥም! || በፍርዱ መሰረት(ቄስ)"

  242_ተስፋ አንቆርጥም  በፍርዱ መሰረት(ቄስ)   (በእስያ ስለ ደረሰብን መከራችን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ታውቁ ዘንድ እንወዳለንና፤ ስለ ሕይወታችን እንኳ ተስፋ እስክንቆርጥ ድረስ ከዓቅማችን በላይ ያለ ልክ ከብዶብን ነበር፤ )2ቆሮ1:8  (… ተስፋ እንዳንቆርጥ ፣ቁጥር:13 … አመንኩ ስለዚህም ተናገርኩ  ቁጥር 18 የሚታየው የጊዜው ነውና የማይታየው ግን የዘላለም ነው።   )2ቆሮ4፡1-18   (እርሱንና የትንሣኤውን ኃይል እንዳውቅ፥ በመከራውም እንድካፈል፥ ወደ ሙታንም ትንሣኤ ልደርስ ቢሆንልኝ፥ በሞቱ እንድመስለው እመኛለሁ)  ፊሊ 3:10-11 

Listen "242 || ተስፋ አንቆርጥም! || በፍርዱ መሰረት(ቄስ)"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland