130_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 5 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ

130_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 5 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

01/11/2020 4:47PM

Episode Synopsis "130_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 5 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ"

ይህ "ሰው ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ እየቀረበ ያለው ተከታታይ ትምህርት አምስተኛውና የመጨረሻው ክፍል ነው:: ዘፍ. 1:26-28/ዘፍ. 2:7 በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ዋና ዋና አሳቦች:- ርዕስ: ሰው ምንድን ነው? ክፍል 5: የሰው ዋጋ በዚህ ክፍል የተዳሰሱ አሳቦች: - -–ሌሎች ሥልጣኔዎችና ባህሎች ስለሰው ዋጋ ያላቸው ዕይታ –እስልምና ስለሰው ዋጋ ያላቸው ዕይታ –ምዕራባዊያን ስለሰው ዋጋ ያላቸው ዕይታ –መጽሐፍ ቅዱስ ስለሰው ዋጋ ምን ያስተምራል? –መጽሐፍ ቅዱሳዊውን ዕይታ መከተል ያሉት ክትለቶች (implications)

Listen "130_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 5 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland