113_ ዘመኑ: በውጪ ያሉ ሰዎችና ንግግራችን || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

113_ ዘመኑ: በውጪ ያሉ ሰዎችና ንግግራችን || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

19/07/2020 2:36PM

Episode Synopsis "113_ ዘመኑ: በውጪ ያሉ ሰዎችና ንግግራችን || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ"

113_ ዘመኑ: በውጪ ያሉ ሰዎችና ንግግራችን    ተከታታይ ትምህርት :: በወንድም ያቬሎ ናታዬ ዘመኑን እየዋጃችሁ: በውጪ ባሉት ዘንድ በጥበብ ተመላለሱ :: "ለእያንዳንዱ እንዴት እንድትመላለሱ እንደሚገባ ታውቁ ዘንድ ንግግራችሁ ሁልጊዜ :በጨው እንደ ተቀመመ :በጸጋ ይሁን"::ቆላ 4:5 ክፍል 1 1:1 ዘመኑ ምን አይነት መልክ አለው? የሚዋጅ ዘመን  በኤፌ 5:15 እና 2ኛ ጢሞ3:1-5 ላይ የተመሰረተ ቃል:: 1)ዘመኑ የሚዋጅ ነው 2) ዘመኑ ክፉ ነው  3)ዘመኑን ዋጁ 1-2 ዘመኑን የምንዋጀው እንዴት ነው? በውጪ ባሉት ዘንድ በጥበብ ተመላለሱ::  ቆላ 4:5 1)ዘመኑን መልክ በመረዳት 2)የራሳችንን ሓላፊነት በሚገባ በመወጣት 3)ቃሉ በሚሰጠን መመሪያ መሰረት ወደ እርምጃ መግባት 1-3 ትእዛዙን ተፈጻሚ የምናደርገው በ እነማን ዘንድ ነው? የእግዚአብሔርን ፈቃድ በንግግራችን ውስጥ::  ኤፌ 5:17 በጥበብ መመላለስ ከማያምኑት ጋር ባለን እለታዊ መስተጋብር በስራ:በሰፈር...

Listen "113_ ዘመኑ: በውጪ ያሉ ሰዎችና ንግግራችን || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland