341 || በርሱ መወደድ! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

341 || በርሱ መወደድ! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

04/08/2024 4:39PM

Episode Synopsis "341 || በርሱ መወደድ! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

"በርሱ መውደድ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ትምህርት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኤፌ. 5፡1 ፣ ዳን. 9፡23፣ 10፡11፣ 19 ዳንኤል እጅግ የተወደደ እንዲሆን ያደረገው ምንድን ነው? የጽድቅ ህይወት - ዳን. 1፡8፣ ዮሐ. 14፡21 የጸሎት ህይወት - ዳን. 2፡17-18፣ 6፡10 የታማኝነት ህይወት - ዳን. 6፡4፣ ማቴ. 25፡21 የኅብረት ህይወት - ዳን. 2፡17-18፣49 የማስተዋል ህይወት - ዳን. 1፡17፣ 9፡1፣ (ኤር. 25፡12፣ 29፡10) የትህትና ህይወት - ዳን. 9፡3-19፣ ዳን. 10፡2

Listen "341 || በርሱ መወደድ! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland