301 || የሁላችን አባት - አብርሃም! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

301 || የሁላችን አባት - አብርሃም! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

12/11/2023 8:20PM

Episode Synopsis "301 || የሁላችን አባት - አብርሃም! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

በአባቶች ቀን "የሁላችን አባት - አብርሃም" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ጥቅስ፡ ሮሜ 4፡16-17 አብርሃም በእምነት ያደረጋቸው 5 ነገሮች፡ - 1) አብርሃም #በእምነት የታዘዘ ሆነ - ዕብ. 11፡8፣ ዘፍ. 12፡1 2) አብርሃም #በእምነት ተቀመጠ - ዕብ. 11፡9-10፣ ዕብ. 12፡22፣ 1 ጴጥ. 2፡11፣ ፊል. 3፡20 3) አብርሃም #በእምነት ተስፋ አደረገ - ሮሜ 4፡18፣ ዕብ. 11፡11፣ ዘፍ. 15 4) አብርሃም #በእምነቱ ሳይደክም ተመለከተ - ሮሜ 4፡19 5) አብርሃም #በእምነቱ በረታ/ጸና እንጂ አተጠራጠረም - ሮሜ 4፡20 > እምነቱም ደግሞ ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት - 4፡22-23

Listen "301 || የሁላችን አባት - አብርሃም! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland