068_በበጎ ስራና በቃል መጽናት

068_በበጎ ስራና በቃል መጽናት

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

22/09/2019 11:51AM

Episode Synopsis "068_በበጎ ስራና በቃል መጽናት"

068_በበጎ ስራና በቃል መጽናት ዶ/ር ተከለ ማርቆስ እንግዲያስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ጸንታችሁ ቁሙ፥ በቃላችንም ቢሆን ወይም በመልእክታችን የተማራችሁትን ወግ ያዙ። ራሱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስና የወደደን በጸጋም የዘላለምን መጽናናት በጎንም ተስፋ የሰጠን እግዚአብሔር አባታችን ልባችሁን ያጽናኑት በበጎም ሥራና በቃል ሁሉ ያጽኑአችሁ።2ኛ ተሰ 2:15-15 ላይ የተመሰረተ መልእክት::

Listen "068_በበጎ ስራና በቃል መጽናት"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland