217 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ

217 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

15/05/2022 5:10PM

Episode Synopsis "217 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ "

የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት  ክፍል 1፡ መሠረታዊ ሐሳቦች፣ ዓላማና ቅድመ ሁኔታ የጌታን መንገድ ለመከተል  በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡-  1) መንገድ ምንድን ነው?  2) መከተል ምንድን ነው?  3) የጌታን መንገድ የመከተል ዋና ዓላማ 4) የጌታን መንገድ ለመከተል አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታ በዚህ ክፍል የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ዮሐ. 13፡12-17/ መዝ. 119፡9/ ሐዋ. 11፡26/ ዮሐ. 14፡15/ ሆሴ. 6፡3ሀ/ 2ቆሮ. 5፡17ሀ/ ዕብ. 12፡1-2/ ቆላ. 3፡10/ 1 ቆሮ. 2፡14/ 1 ቆሮ. 2፡16/ 

Listen "217 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland