262 || ስሙኝ! || በእህት አሰገደች ጌታቸው

262 || ስሙኝ! || በእህት አሰገደች ጌታቸው

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

05/03/2023 5:48PM

Episode Synopsis "262 || ስሙኝ! || በእህት አሰገደች ጌታቸው"

"ስሙኝ!" በሚል ርዕስ በእህት አሰገደች ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  መነሻ ጥቅስ፡ ኢሳ 46፡3 "እናንት የያዕቆብ ቤት ሆይ፤ የእስራኤል ቤት ቅሬታ ሁሉ፣ ከተፀነሳችሁበት ጊዜ ጀምሮ የያዝኋችሁ፣ ከተወለዳችሁበት ጊዜ ጀምሮ የተሸከምኋችሁ ስሙኝ።" መልዕክቱ የተመሠረተበት ክፍል፡ ዘፍጥረት ምዕራፍ 6 የመልዕክቱ ፍሬ ሐሳቦች/ እግዚአብሔርን ስለመስማት ከኖኅ ህይወት የምንማራቸው 4 ነጥቦች፡ -  ኖኅ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር አደረገ። ዘፍ. 6፡9 / ማቴ. 22፡37-38 / መዝ. 119፡9 ኖኅ በእግዚአብሔር ታመነ። ዘፍ. 6፡13 / ዕብ. 11፡6 / መዝ. 146፡11  ኖኅ የሰማውን የእግዚአብሔር ቃል ታዘዘ። ዘፍ. 6፡14-22 / መዝ. 112፡1-10 / 1 ቆሮ. 3፡11-13  ኖኅ እግዚአብሔርን ጠበቀ። ኢሳ. 40፡31 / ማቴ. 24፡37-44  

Listen "262 || ስሙኝ! || በእህት አሰገደች ጌታቸው"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland