179_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 6) ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ)

179_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 6) ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ)

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

03/10/2021 1:56PM

Episode Synopsis "179_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 6) ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ)"

179_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 6)  ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) ክፍል 6 ከእኔ ተማሩ በዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) መንፈስ ቅዱስን ከጌታ እንማር ሕፃኑም አደገ፥ ጥበብም ሞልቶበት በመንፈስ ጠነከረ፤ የእግዚአብሔርም ጸጋ በእርሱ ላይ ነበረ። ሉቃ 2:40 በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥... ኤፌ 3:16

Listen "179_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 6) ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ)"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland