120_ጤናማ ቤተሰባዊ ግንኙነትን መገንባት || ክፍል 2 || ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ

120_ጤናማ ቤተሰባዊ ግንኙነትን መገንባት || ክፍል 2 || ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

26/08/2020 7:51AM

Episode Synopsis "120_ጤናማ ቤተሰባዊ ግንኙነትን መገንባት || ክፍል 2 || ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ"

ይህ ትምህርት ጤናማ ቤተሰባዊ ግንኙነትን መገንባት በሚል ርዕስ፣ የቤተሰብና ጋብቻ አማካሪ በሆነው በዶ/ር ሙላቱ በላይነህ በፊንላንድ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የቀረበ ትምህርት ሁለተኛው ክፍል ነው:: በዚህ ክፍል የሚከተሉት ዋና ዋና አሳቦች ተዳስሰዋል: - ርዕስ: ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር ያላቸውን የግንኙነት ጤንነት መጠበቅ 1) መግቢያ 2) በልጆች ጉዳይ ወላጆች ላይ መሥራት የሚያስፈልግባቸው ምክንያቶች 3) በልጆችና ወላጆች መካከል ጤናማ ግንኙነት እንዳይኖር የሚያደርጉ ነገሮች 4) ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነት ጤንነት ለመጠበቅ የሚረዱ ነገሮች

Listen "120_ጤናማ ቤተሰባዊ ግንኙነትን መገንባት || ክፍል 2 || ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland