111_እግዚአብሄር መሐሪ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮነን

111_እግዚአብሄር መሐሪ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮነን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

05/07/2020 12:44PM

Episode Synopsis "111_እግዚአብሄር መሐሪ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮነን"

111_እግዚአብሄር መሐሪ   በወንጌላዊ ዘገዬ መኮነን የእግዚአብሄር መሐሪነት የገባው እግዚአብሄር የሚምር የሚራራ መሆኑንን የተረዳው አብርሃም ስለሌሎች ያደረገውን ጸሎት እና ልመና ላይ የተመሰረተ ቃል ነው:: እኛም የእግዚአብሄር ምህረት እንደገበው ሰው እግዚአብሄር ለብዙዎች ምህረትን እንዲያደርግ  አጥብቀን እንጸልይ ዘንድ ያስፈልገናል::

Listen "111_እግዚአብሄር መሐሪ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮነን"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland