025_ምን አላችሁ? ምን ይዛችኋል?

025_ምን አላችሁ? ምን ይዛችኋል?

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

02/12/2018 6:23PM

Episode Synopsis "025_ምን አላችሁ? ምን ይዛችኋል?"

ይህ መልዕክት "ምን አላችሁ? ምን ይዛችኋል?" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ ሲሆን የመልክቱ ማዕከል እግዚአብሔር ባልተጠበቀ ሁኔታ ወስጥ ባልተጠበቁ ሰዎች ሌሎችን መርዳት እንደምችል የሚያስረግጥ መልዕክት ነው:: ለምሳሌ: 1) አንድ ህጻን ልጅ በያዘው ዳቦና ዓሣ አምስት ሺህ ህዝብ መመገቡ 2) በሰታፕታ መንደር እፍኝ ዱቀት ብቻ በነበራት ባልተት ኤልያስን መመገቡና 3) ባዶ የሚመስል የዘይት ማድጋን ተጠቅሞ የነቢይ ሚስት የነበረችን ባልቴት ባለዕዳ ልጆቿን እንዳይወስድባት መርዳቱ::

Listen "025_ምን አላችሁ? ምን ይዛችኋል?"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland