286 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 14 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ

286 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 14 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

06/08/2023 4:43PM

Episode Synopsis "286 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 14 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ"

"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 14፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 2) የእግዚአብሔር መንግሥት ላይ የሚያተኩረው የጸሎት ክፍል (ማቴ. 6፡ 9ሐ - 10ለ) ሀ) የእግዚአብሔርን ስም መቀደስ / ማቴ. 6፡9ሐ፣ ዘሌ. 11፡44፣ ኢሳያስ 8፡13/ ለ) የእግዚአብሔር መንግሥት እንድትመጣ መለመን /ማቴ. 6፡10ሀ፣ ሮሜ 14፡17፣ ማቴ. 5፡6፣ ማቴ. 6፡33/ ሐ) የእግዚአብሔር ፈቃድ በምድር እንዲሆን መለመን /ማቴ. 6፡10ለ፣ ሮሜ 8፡14፣ ሮሜ 12፡2

Listen "286 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 14 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland