256 || ጸንታችሁ ቁሙ! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

256 || ጸንታችሁ ቁሙ! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

22/01/2023 5:54PM

Episode Synopsis "256 || ጸንታችሁ ቁሙ! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

"ጸንታችሁ ቁሙ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ክፍል 2። "ክርስቶስ ነጻ ያወጣን በነጻነት እንድንኖር ነው። ስለዚህ ጸንታችሁ ቁሙ፤ ዳግመኛም በባርነት ቀንበር አትጠመዱ።" (ገላ. 5፡1) በዚህ ክፍል የሚከተሎት ርዕሰ ጉዳዮች ተዳሰዋል፡ -  በምን በምን ጉዳይ መጽናት ይገባናል?  1) በእምነት መጽናት ይገባናል! (ቆላ. 2፡5 ፣ ዕብ. 11፡27)  2) በፍቅር መጽናት ይገባናል! (1 ቆሮ. 13፡7 ፣ ኤፌ. 3፡16-17 ፣ ቲቶ 2፡2)  3) በትዕግሥት መጽናት ይገባናል! (ያዕ. 5፡11 ፣ 2 ጢሞ. 2፡24) 4) በመከራ መጽናት ይገባናል! (ዕብ. 12፡1-3 ፣ ያዕ. 1፡12) 5) በአገልግሎት መጽናት ይገባናል! (2 ጢሞ. 4፡2) 6) በጸጋ መጽናት ይገባናል! (ዕብ. 13፡9) 7) በጸሎት መጽናት ይገባናል! (ሮሜ 12፡12) እንድንጸና የሚረዱን ነገሮች፡ -   1) በእግዚአብሔር ላይ መደገፍ (1 ሳሙ. 2፡1 ፣ መዝ. 37፡23 ፣ 1 ዜና 17፡14) 2) በእዚአብሔር ቃል ላይ ህይወታችንን በመመሥረት (ማቴ. 7፡ 24-27) 3) በጸሎት መትጋት (ማቴ. 24፡36-44) 4) በመልካም ምክር (ምሳ. 15፡22 ፣ 19፡21 ፣ 20፡18) 5) መንፈሳዊ ኅብረት ውስጥ በመሆን (1 ቆሮ. 12፡4-11 ፣ መዝ. 133፡1 >)

Listen "256 || ጸንታችሁ ቁሙ! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland