271 || ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

271 || ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

16/04/2023 5:01PM

Episode Synopsis "271 || ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

"ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ክፍል ። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃስ 23፡1-5 ከኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ ጋር የተያያዙ ሰዎች ተግባርና ለእኛ የሚሰጠን ትምህርት፡ - 1) ይሁዳ፡ ሉቃ.22፡3/ ማቴ. 27፡3 2) ጴጥሮስ፡ ሉቃ. 23፡32፣34 3) ጲላጦስ፡ ማቴ. 27፡19 / 27፡24 4) የካህናት አለቆችና ህዝቡ፡ ማቴ. 26፡59-60 / ማቴ. 27፡17-18 5) በልብሱ ዕጣ የሚጣጣሉ ቁማርተኞች፡ 6) ቆሞ የሚመለከት ህዝብ፡ 7) መኳንንት፡ 8) ጭፍራዎች/ወታደሮች፡ 9) ከኢየሱስ ጋር ከተሰቀሉት ወንበዴዎች ተሳዳቢው፡ ሉቃ.23፡39 10) ከኢየሱስ ጋር ከተሰቀሉት ወንበዴዎች የተጸጸተው፡ 1 1) የኢየሱስ መስቀል ሥር የነበረው ሮማዊ የመቶ አለቃ፡ ሉቃ. 23፡44-46 1 2) ደረታቸውን የደቁት ሰዎች፡ ሉቃ. 23፡48 1 3) ኢየሱስን የሚያውቁት ሴቶች፡ ሉቃ. 23፡55

Listen "271 || ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland