013_የሥልጣን አጠቃቀም በቤተ ክርስቲያን ክፍል 3

013_የሥልጣን አጠቃቀም በቤተ ክርስቲያን ክፍል 3

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

02/09/2018 5:24PM

Episode Synopsis "013_የሥልጣን አጠቃቀም በቤተ ክርስቲያን ክፍል 3"

"የሥልጣን አጠቃቀም በቤተ ክርስቲያን" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: ይህ መልዕክት "ቤተ ክርስቲያን" በሚል ርዕስ እየቀረበ ያለው ተከታታይ ትምህርት የመጨረሻ ክፍል ነው:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ዋና ትኩረት ምዕመናን መሪዎችን በመምረጥ ጉዳይ ልዩ ጥንቃቄ የማድረግ ኃላፊነት እንዳለባቸው ማስገንዘብና ትክክለኛ መሪዎችን መለየት የሚችሉባቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ መመዘኛዎችን በተመለከተ ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው::

Listen "013_የሥልጣን አጠቃቀም በቤተ ክርስቲያን ክፍል 3"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland