114_ራዕይ ምዕ 5 ቁ 1-10 በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን

114_ራዕይ ምዕ 5 ቁ 1-10 በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

26/07/2020 1:14PM

Episode Synopsis "114_ራዕይ ምዕ 5 ቁ 1-10 በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን"

114_ ራዕይ ምዕ 5 ቁ 1-10  ባለው ቃል ላይ የተመሰረተ መልእክት /በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።ራዕ 5:9-10 1. ጥቅልሉ መጽሐፍ ራዕ 5: 1-3 2. ከሽማግሌዎች አንዱ  ራዕ 5: 4-7 3. ለበጉ ክብር የምስጋና ዝማሬ ራዕ 5: 8-10

Listen "114_ራዕይ ምዕ 5 ቁ 1-10 በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland