201 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

201 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

20/02/2022 6:08PM

Episode Synopsis "201 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

"የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሦስተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ ምዕራፍ 2፡8-11 ይህ ክፍል ለሰምርኔስ ቤተ ክርስቲያን የተላከ መልዕክትን ይመለከታል። መልዕክቱ ውስጥ ያሉ 5 ነጥቦች፡ በዚህ ክፍል ውስጥ ጌታ ለሰምርኔስ መልዓክ/አገልጋይ ያስተላለፈው መልዕክት ውስጥ የሚከተሉት 5 ነጥቦች እንመለከታለን። 1) የላኪው ማንነት (ቁ.8) 2) የመጽናናት መልዕክት (ቁ.9) 3) ልደርስባቸው ስላለ መከራ መልዕክት (ቁ.10ሀ፣ለ፣ሐ) 4) የማበረታቻ መልዕክት (ቁ. 10መ) 5) የጥሪ መልዕክት (ቁ. 1)

Listen "201 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland