185 ለሚያምን ሁሉ ይቻላል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

185 ለሚያምን ሁሉ ይቻላል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

14/11/2021 6:30PM

Episode Synopsis "185 ለሚያምን ሁሉ ይቻላል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን "

"ለሚያምን ሁሉ ይቻላል" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  ማር. 9፥2-25፣ ዘፍ. 17፥1  1) ለሚያምን መዳን ይቻላል / ሉቃ. 18፥18-27፣ ማር. 16፥16  2) ለሚያምን ለእግዚአብሔር ካህን መሆን ይቻላል / ራዕ. 1፥5-6፣ 1 ጴጥ. 2፥9  3) ለሚያምን እባቡን እና ጊንጡን መርገጥ ይቻላል / ራዕ. 12፥9፣ ሉቃ. 10፥19 

Listen "185 ለሚያምን ሁሉ ይቻላል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland