279 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 13 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ

279 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 13 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

11/06/2023 5:41PM

Episode Synopsis "279 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 13 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ"

"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 13፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 1) የጸሎት መግቢያ (6፡ 9ሐ) ሀ) የእግዚአብሔርን አድራሻ በመናገር ይጀምራል / መዝሙር 11፡4፣ 103፡19/ ለ) በእግዚአብሔርና በእኛ መካከል ያለውን ግንኙነት ይገልጻል / ዮሐ. 1፡12፣ ሮሜ 8፡15፣ ገላቲያ 4፡6፣ ማርቆስ 14፡36 /

Listen "279 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 13 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland