105_የእግዚአብሔር ክብር መንገድ

105_የእግዚአብሔር ክብር መንገድ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

24/05/2020 10:19AM

Episode Synopsis "105_የእግዚአብሔር ክብር መንገድ "

"የእግዚአብሔር ክብር መንገድ" በሚል ርዕስ በማቴ. 17:1-8 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በፓስተር ፋሲል በለጠ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ: ማቴ. 17:1-8 አራት ነጥቦች ስለ እግዚአብሔር ክብር 1) እግዚአብሔር ክብሩን የሚገልጠው በድንገት ነው 2) ሰውን ወደ ክብሩ የሚያስገባው እግዚአብሔር ራሱ ነው 3) የእግዚአብሔር ክብር ጫፍ/መደምደሚያ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው 4) የእግዚአብሔር ክብር ለሰው የሚገለጥ/ማየት የሚቻልና የማይቻል ደረጃዎች አሉት የእግዚአብሔርን የክብር መንገድ ለመጓዝ የሰው ድርሻ 1) ኢየሱስን መከተል 2) ኢየሱስን ማየት 3) ኢየሱስን መስማት

Listen "105_የእግዚአብሔር ክብር መንገድ "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland