221 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 6 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

221 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 6 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

12/06/2022 4:58PM

Episode Synopsis "221 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 6 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

"የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 6ተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ ምዕራፍ 3፡1-6 ይህ ክፍል ለሰርዴስ ቤተ ክርስቲያን የተላከ መልዕክትን ይመለከታል። መልዕክቱ ውስጥ ያሉ 6 ነጥቦች፡ በዚህ ክፍል ውስጥ ጌታ ለሰርዴስ መልዓክ/አገልጋይ ያስተላለፈው መልዕክት ውስጥ የሚከተሉት 6 ነጥቦች እንመለከታለን። 1) መግቢያ ስለ ሰርዴስ ከተማ 2) ጌታ ራሱን የገለጠበት መንገድ (3፡1) ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ራዕ. 4፡7 3) የተግሳጽ/የነቀፋ መልዕክት (3፡2) ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች 1ሳሙ. 17፡2፣ ማቴ. 25፡1 4) የምክር መልዕክት (3፡3ሀ) ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች 1 ቆሮ. 15፡1፣ ፊልጵ. 4፡19 5) የማስጠንቀቂያ መልዕክት (3፡3ለ) 5) የማበረታቻ መልዕክት (3፡4-5) 6) የጥሪ መልዕክት (3፡6)

Listen "221 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 6 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland