177_ከ እኔ ተማሩ (ክፍል 4) ዘገዬ መኮንን (ወ/ዊ)

177_ከ እኔ ተማሩ (ክፍል 4) ዘገዬ መኮንን (ወ/ዊ)

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

19/09/2021 5:19PM

Episode Synopsis "177_ከ እኔ ተማሩ (ክፍል 4) ዘገዬ መኮንን (ወ/ዊ) "

177_ከ እኔ ተማሩ (ክፍል 4) ዘገዬ መኮንን (ወ/ዊ) ከክርስቶስ ምህረት ማድረግን እንማር እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና። ማቲ 11:28-29 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። ማቲ 28:19-20

Listen "177_ከ እኔ ተማሩ (ክፍል 4) ዘገዬ መኮንን (ወ/ዊ) "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland