023_የመንግሥተ ሰማያት መክፈቻዎች

023_የመንግሥተ ሰማያት መክፈቻዎች

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

18/11/2018 7:18PM

Episode Synopsis "023_የመንግሥተ ሰማያት መክፈቻዎች"

"የመንግሥተ ሰማያት መክፈቻዎች" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: ይህ መልዕክት "ቤተ ክርስቲያን" በሚል ርዕስ እየቀረበ ያለው ተከታታይ ትምህርት ክፍል ነው:: የመልዕክቱ ጭብጥ በእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ ሥራ ለመሥራት የሚረዱ ቁልፎች 1) የእግዚአብሔር ቃል 2) የኢየሱስ ስም 3) ጸሎትና 4) መንፈስ ቅዱስ መሆናቸውን ማስገንዘብ ነው::

Listen "023_የመንግሥተ ሰማያት መክፈቻዎች"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland