337 || አገልጋይና አገልግሎቱ || ክፍል 1 || በፓስተር ታምራት ኃይሌ

337 || አገልጋይና አገልግሎቱ || ክፍል 1 || በፓስተር ታምራት ኃይሌ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

20/07/2024 4:14PM

Episode Synopsis "337 || አገልጋይና አገልግሎቱ || ክፍል 1 || በፓስተር ታምራት ኃይሌ"

"አገልጋይና አገልግሎቱ" በሚል ርዕስ በኮንቱላ ሜትሮቻፕል በፓስተር ታምራት ኃይሌ የተሰጠ የአገልጋዮች ትምህርት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ዜና 29፡11 ስለፀጋ ሥጦታዎች የሚናገሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ቆሮ. 12፡8-10፣ ሮሜ 12፡6-8፣ ኤፌ. 4፡11 ስለሌሎች የጸጋ ሥጦታዎች የሚናገሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ቆሮ. 14፡26፣ ሐዋ. 2፡17፣ ዘካ. 12፡10፣ 1 ጢሞ. 2፡3፣ ማቴ. 19 አገልጋይና የጸጋ ሥጦታዎች 1) የዳነ ሰው ሁሉ አንድና ከዚያ በላይ የጸጋ ሥጦታ አለው 2) በፀጋ ሥጦታ አለማገልገል ተጠያቂነትን ያስከትላል 3) ለአገልግሎት መሰማራት ያለብን በፀጋ ስጦታችን መሠረት መሆን አለበት። 4) የአገልግሎት ፀጋችን ከጊዜ ወደ ጊዜ ማደግ አለበት 5) በትህትናና በትጋት ባገለገልን መጠን ፀጋችን በቁጥር ይጨምራል

Listen "337 || አገልጋይና አገልግሎቱ || ክፍል 1 || በፓስተር ታምራት ኃይሌ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland