123_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 3 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

123_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 3 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

13/09/2020 11:23AM

Episode Synopsis "123_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 3 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ "

ይህ "ሰው ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ እየቀረበ ያለ ተከታታይ ትምህርት ሦስተኛው ክፍል ነው:: ዘፍ. 1:26-28/ዘፍ. 2:7 በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ዋና ዋና አሳቦች:- ርዕስ: ሰው ምንድን ነው? ክፍል 3: "ሰው መንፈስ ነው፤ ነፍስ አለው፤ በሥጋ ውስጥ ይኖራል!" ባዮች ስህተታቸው ምንድን ነው? 1) የቃል እምነት እንቅስቃሴ ስለሰው ምንነት ያላቸውን አመለካከት በጥልቀት እንመለከታለን 2) የሚጠቅሷቸውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችና እንዴት እንደተሳሳቱ እንመለከታለን:: 3) ከስህተት ራሳችንን ለመጠበቅ ከእያንዳንዳችን ምን እንደሚጠበቅ እንመለከታለን:: የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች / ዘፍ. 1:26-27 / መዝ. 82:1-8 / ዮሐ. 10:34-36 / ዮሐ. 3:1-6 / ዕብ. 4:12 / 1 ጢሞ. 4:12 / 2ጢሞ. 2:14 /

Listen "123_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 3 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland