129_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 4 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ

129_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 4 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

25/10/2020 12:57PM

Episode Synopsis "129_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 4 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ"

ይህ "ሰው ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ እየቀረበ ያለ ተከታታይ ትምህርት አራተኛው ክፍል ነው:: ዘፍ. 1:26-28/ዘፍ. 2:7 በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ዋና ዋና አሳቦች:- ርዕስ: ሰው ምንድን ነው? ክፍል 4: "ሰው ሰው የሆነው ለምንድን ነው?/ሰው የተፈጠረበት ዓላማ ምንድን ነው?" ሰው በዋናነት የተፈጠረው ለኅብረት የሚለው አሳብ በስፋት ይተነተናል:: 1) ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ያለው የወደ ላይ ኅብረት 2) ሰው ከሌሎች ሰዎችና ከተፈጥሮ ጋር ያለው ኅብረት 3) የክርስቶስ መስቀል ምሳሌነት ለሁለቱም የሰው የኅበረት አቅጣጫዎች 4) ፍቅር - ኅብረትን መተግበሪያ ዓይነተኛ መሣሪያ የሚሉ አሳቦች በስፋት ተዳስሰዋል::

Listen "129_ሰው ምንድን ነው? || ክፍል 4 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland