020_የእግዚአብሔር ህግጋት ማዕከላዊ እሳቤዎች ክፍል 3

020_የእግዚአብሔር ህግጋት ማዕከላዊ እሳቤዎች ክፍል 3

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

21/10/2018 7:20PM

Episode Synopsis "020_የእግዚአብሔር ህግጋት ማዕከላዊ እሳቤዎች ክፍል 3 "

ይህ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት "የእግዚአብሔር ህግጋት ማዕከላዊ እሳቤዎች" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ እየቀረበ ያለ ተከታታይ ትምህርት የመጨረሻው ክፍል ነው:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ዋና ትኩረት ባልንጀራችንን እንደራሳችን መውደድ ያለብን ለምንድን ነው? ባልንጀራችንስ ማን ነው? ባልንጀራችንስ እንደራስ መውደድ ይቻላል ወይ? ባልንጀራችንን እንደራስ መውደድ የሚገለጽባቸው መንገዶችስ ምን ምን ናቸው? የሚሉ ጥያቄዎችን መመለስ ነው::

Listen "020_የእግዚአብሔር ህግጋት ማዕከላዊ እሳቤዎች ክፍል 3 "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland