181_መታዘዝ (ክፍል 2) ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር )

181_መታዘዝ (ክፍል 2) ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር )

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

17/10/2021 12:15PM

Episode Synopsis "181_መታዘዝ (ክፍል 2) ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር ) "

181_መታዘዝ (ክፍል 2) ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር  ) ለመታዘዝ ምሳሌያችን ክርስቶስ ኢየሱስ ነው :: እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን። ኤፌ 2:10 ለፍጥረቱ የበኵራት ዓይነት እንድንሆን በእውነት ቃል አስቦ ወለደን። ያዕ 1:18 ጋለሞታይቱ ረዓብ ሰላዮችን በሰላም ስለ ተቀበለቻቸው ከማይታዘዙ ጋር በእምነት አልጠፋችም። ዕብ 11:31

Listen "181_መታዘዝ (ክፍል 2) ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር ) "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland