116_ፅና ወይም ፅኑ በዘገዬ መኮነን/ወንጌላዊ/

116_ፅና ወይም ፅኑ በዘገዬ መኮነን/ወንጌላዊ/

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

09/08/2020 12:06PM

Episode Synopsis "116_ፅና ወይም ፅኑ በዘገዬ መኮነን/ወንጌላዊ/ "

116_ፅና ወይም ፅኑ  በዘገዬ መኮነን/ወንጌላዊ/ ፅና ወይም ፅኑ  በኢያሱ 1:6 እና  በዘዳ 31:7 ላይ የተመሰረተ የእ/ር ቃል መልእክት      መፅናት በግል: በቤተሰብ: በሕብረት      መፅናት ለአማኞች የተሰጠ ትእዛዝ ነው:: ሀ.በመፅናት ምሳሌ የሆኑን :      ሐና: ዳዊት: አሳ ለ.እንድንፀናባቸው የታዘዝንባቸው ነገሮች      1.  በተስፋ መጽናት     2. በእምነት መጽናት     3. በጸሎት መጽናት 4. በፈተና መጽናት 5. በትእግስት መጽናት

Listen "116_ፅና ወይም ፅኑ በዘገዬ መኮነን/ወንጌላዊ/ "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland