33_የዕይታ ለውጥና የግል ህይወት ተሃድሶ

33_የዕይታ ለውጥና የግል ህይወት ተሃድሶ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

06/01/2019 8:34PM

Episode Synopsis "33_የዕይታ ለውጥና የግል ህይወት ተሃድሶ "

  ይህ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት በመዝሙር ምዕራፍ 73 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ሲሆን የመልዕክቱ ማዕከላዊ አሳብ ዕይታችን በዙሪያችን ባሉ ሰዎችና ሁኔታዎች ላይ ስናደርግ ሳናውቀው ከመንፈሳዊ ከፍታችን እንንሸራተታለን ነገር ግን በእግዚአብሔር ህልውና ውስጥ ስንሆንና እንደ እግዚአብሔር ዕይታ ነገሮችን ማየት ስንጀምር የነገሮች ሁሉ ፍጻሜ ግልጽ ይሆንልናል የሚል ነው::

Listen "33_የዕይታ ለውጥና የግል ህይወት ተሃድሶ "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland