273 || ምስክሮቼ ትሆናላችሁ || ክፍል 3 || በዘገዬ መኮንን ወ/ዊ

273 || ምስክሮቼ ትሆናላችሁ || ክፍል 3 || በዘገዬ መኮንን ወ/ዊ

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

30/04/2023 5:05PM

Episode Synopsis "273 || ምስክሮቼ ትሆናላችሁ || ክፍል 3 || በዘገዬ መኮንን ወ/ዊ "

273 || ምስክሮቼ ትሆናላችሁ || ዘገዬ መኮንን ወ/ዊ የሐዋ 1:1-10 የአዲስኪዳን ቤተክርስቲያን በሃይል.በክብር እና በሞገስ ጀመረች የሐዋ 8:1-5በበኢየሩሳሌም ባለች ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ሆነ፤ ሁሉም ከሐዋርያትም በቀር ወደ ይሁዳና ወደ ሰማርያ አገሮች ተበተኑ። የሐዋ 9:1 ለአህዛብ ለመጀመሪያ ጊዜ ወንጌል ተሰበከላቸው :: በዚህም መልክ ወንጌል ከእስራኤልወደ አህዛብ ወጣ::

Listen "273 || ምስክሮቼ ትሆናላችሁ || ክፍል 3 || በዘገዬ መኮንን ወ/ዊ "

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland