003_መንፈሱ ይሠራል ነገሩም ይሠምራል!

003_መንፈሱ ይሠራል ነገሩም ይሠምራል!

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

17/06/2018 4:52PM

Episode Synopsis "003_መንፈሱ ይሠራል ነገሩም ይሠምራል!"

ይህ መል ዕክት በዘፍ. 1:1-5 ባለው የእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሠረተና በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ሲሆን የመልዕክቱም ማዕከላዊ ጭብጥ ምንም እንኳን ነገሮች ቅርጽ አልባ ዋጋ ቢስና ተስፋ ቢስ ቢሆኑ ሠራተኛው መንፈስ ቅዱስ ስላለ ከእግዚአብሔር ቃል ሲወጣ ሁሉም ለበጎ ይለወጣል የሚል ነው:: በጨለመው ነገራችን ላይ ሁሉንም የሚለውጠው እግዚአብሔር ብርሃንን ያዛል:: ብርሃን ሲሆን ደግሞ ልዩነት ይሆናል:: ብርሃን የሌሎች መልካም ነገሮች ሁሉ መነሻ ነው::

Listen "003_መንፈሱ ይሠራል ነገሩም ይሠምራል!"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland