335 || የኢየሱስ ክርስቶስ ደም! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

335 || የኢየሱስ ክርስቶስ ደም! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

07/07/2024 6:48PM

Episode Synopsis "335 || የኢየሱስ ክርስቶስ ደም! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

"የኢየሱስ ክርስቶስ ደም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 2። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብ.9፡24 ክፍል 1፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም፡ - 5) የሚቀድስ ደም ነው። (ዕብ. 13፡12) 6) የሚያቀርብ ደም ነው። (ኤፌ. 2፡11-13) 7) ህሊናን የሚያነጻ ነው። (ዕብ. 9፡8-10፣14) 8) ድል የምንነሳበት ነው። (ራዕ. 12፡11) 9) ዕለት ዕለት የምንታጠብበት/ከኀጢአት የምንነጻበት ነው። (1 ዮሐ. 1፡6-10) 10) የሚዋጅ ደም ነው። (ገላ. 3፡13፣ ራዕ. 5፡9-10፣ ጴጥ. )

Listen "335 || የኢየሱስ ክርስቶስ ደም! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን"

More episodes of the podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland